🔥 6 የስልክዎን የሶፍትዌር ማንኛዉን ችግር የመፍቻ መንገዶች።🔥❗️
ስልክዎን ሲጠቀሙ ፣ ተጨማሪ መተግበሪያዎችን እና ሌሎች መረጃዎችን ሲጨምሩ አንዳንድ ጊዜ የሆነ ችግር ሊፈጠር ይችላል [መዘግየት ፣ እራሱ መዝጋት ፣ ወዘተ።] ወይም ከሚጠበቀው በታች ያከናውን ይሆናል። እንደዚህ ያሉ ችግሮች ሲከሰቱ ስልኩ አበቃለት ማለት አይቻልም። እያንዳንዱ የስልክ ችግር መፍትሔ አለው።
💥 ለእንደዚህ አይነት ችግሮችን መፍቴ አንዴት እንፈልጋለን?
1️⃣. ስልኩን አጥፍቶ ማብራት።
2️⃣. ሁሉንም የተጫኑትን መተግበሪያዎችዎን ይዩ እና ብዙ ጊዜ የማይጠቀሙባቸውን ማንኛውንም መተግበሪያ ያጥፉ።
3️⃣. ሲጭኑ የማያስታውሱትን ወይም አጠራጣሪ የሆኑትን መተግበሪያዎች ያጥፉ።
4️⃣. ስልክዎን በ #Phone_Master ያፅዱ.
5️⃣. የፀረ-ቫይረስ መከላከያ በ #PhoneMaster በኩል ያዘጋጁ ፣ ወይም በ Google Play ላይ ሌላ ይምረጡ።
6️⃣. ጠቃሚ መረጃዎን ወደ ሌላ ስልክ ወይም ወደ ሚሞሪ ገልብጠው ሪሴት ፋክቶሪ ያድርጉት። ይህ የመጨረሻው መፍትሔ ነው።
🥰 ሁሉንም መፍትሔዎች ሞክረው የስልኩ ችግር ካልተስተካከለሎት፤ ወደ ጥገና ማዕከላችን መተው ማሳየት ይችላሉ።






0 comments:
Post a Comment